Author Archives: admin

ኦሞ ባንክ የተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ስኬታማ እንዲሆን የተጉ መላው ሰራተኞቹን አመሰገነ!!

ኦሞ ባንክ የተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ስኬታማ እንዲሆን የተጉ መላው ሰራተኞቹን አመሰገነ!! ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሁሉም መልኩ ስኬታማ የሆነ ውጤት እንዲመዘገብ  የተጉ የባንኩን የሥራ ኃላፊዎች፣ ሰራተኞችና መላው የባንኩን ማህበረሰብ አመሰግኗል፡፡ የኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ የበጀት ዓመቱ መጠናቀቅን ተከትሎ በተዘጋጀው የምስጋና መርሐ-ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የሒሳብ መዝጊያ ተግባር በተሳካ ሁኔታና በተቀመጠው […]

አቶ ብሩክ ዋለልኝ  የኦሞ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አቶ ብሩክ ዋለልኝ  የኦሞ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ ​የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ  ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ካፒታል ሆቴል ባደረገው ስብሰባ፣ አቶ ብሩክ ዋለልኝን አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። በአሁኑ ወቅት ባንኩ የሚገኝበትን የዕድገት ምዕራፍና ያሉበትን ተግዳሮቶች ከግምት ውስጥ በማስገባት የተመረጡት አዲሱ ፕሬዚዳንት ተቋሙን ወደ ተሻለና አስተማማኝ የዕድገት መስመር ያስገቡታል ተብሎ ትልቅ ተስፋ ተጥሎባቸዋል። […]

ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው

ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ የኦሞ ባንክ ማስታወቂያ ቦርድ ነው ይህ […]

Announcement

This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement Board.This Is Omo Bank Announcement […]

ኦሞ ባንክ በአለም አቀፍ የባንክ ለባንክ አገልግሎት ጋር ያለውን የግንኙነት ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ።

ኦሞ ባንክ በአለም አቀፍ የባንክ ለባንክ አገልግሎት ጋር ያለውን የግንኙነት ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ። ኦሞ ባንክ ባንክ ኦፍ ቤሩት ለንደን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር በሁለትዮሽ የባንክለባንክ ሥራ ግንኙነት ዙሪያ በኦሞ ባንክ ኘሬዝዳንት ቢሮ ተወያይተዋል። ግንቦት10/2018 ዓ/ም አዲስ አበባ የኦሞ ባንክ ተ/ኘሬዝዳንት አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ በዚህ ባንክለባንክ ግንኙነት ወቅት እንደተናገሩት ባንኩን በማዘመንና ተደራሽነቱን በማስፋፋት አገልግሎቶቹ አለም […]

ለዜጎች ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ​ ጥር 22/ 2018 (ሆሳህና)

​የሀዲያ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ መምሪያ ከኦሞ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር አስመላሽ ግብረ-ኃይል ጋር የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የሁለቱ ተቋማት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፣ በተለይም በብድር አመላለስ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጓል። ​የሀዲያ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሳይ ተስፋዬ […]

ኦሞ ባንክ አ.ማ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በአዲስ አበባ ኔክሰስ ሆቴል እየገመገመ ይገኛል።

ኦሞ ባንክ አ.ማ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በአዲስ አበባ ኔክሰስ ሆቴል እየገመገመ ይገኛል። የባንኩ ተ/ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ፣ የሥራ አመራሩ እና የዲስትሪክት ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን፣ አጠቃላይ የግማሽ ዓመቱ የባንክ አገልግሎቶች እና አፈፃፀማቸው ላይ ጠቅላላ ምክክር በመደረግ ላይ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ስድስት ወራት ባንኩ ያስቀመጣቸውን ግቦች በማሳካት ዓመታዊ ዕቅዱን እውን ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ […]

ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ማፍራቱን አስታወቀ!! አዲስ አበባ፦ ታህሳስ 16 / 2018 ዓ.ም

ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ማፍራቱን አስታወቀ!! ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር አጠቃላይ ሀብቱ ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ። ባንኩ 4ኛ መደበኛና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት […]

ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት በማድረግ የብድር አቅርቦትን በቀጣይ የማመቻቸቱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ኦሞ ባንክ አስታወቀ።

‎ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ‎ባንኩ የ2018 የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀምን ከዲስትሪክትና ከቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች ጋር በሀዋሳ ከተማ የምክክር መድረክ አካሄዷል። ‎በምክክር መድረኩ የኦሞ ባንክ ተ/ፕሬዝዳንት አቶ አለማየው ኃ/ጊዮርጊስ እንደገለፁት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉት ማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ በተለይም በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ እንዲሰማሩ ቀጣይነት ያለውን የብድር አቅርቦትን በማመቻቸት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ በትጋት ባንኩ እየሰራ […]

ኦሞ ባንክ አ.ማ. አዲስ የዲጂታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ

ኦሞ ባንክ አ.ማ. አዲስ የዲጂታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ፡፡ 28/6/2018 ዓ/ም አዲስ አበባ፡- ኦሞ ባንክ አ.ማ. በዛሬው ዕለት የስትራቴጂክ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ትግበራ ዋና ክፍል የሆነውን የዲጂታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በስካይላይት ሆቴል በድምቀት አስመርቆ ለደንበኞች አገልግሎት አበቃ፡፡ የኦሞ ባንክ ተ/ፕሬዝዳንት አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ በዲጅታል ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያ ሥነ-ስርዓት ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸው ይህ […]