አቶ ብሩክ ዋለልኝ የኦሞ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ካፒታል ሆቴል ባደረገው ስብሰባ፣ አቶ ብሩክ ዋለልኝን አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። በአሁኑ ወቅት ባንኩ የሚገኝበትን የዕድገት ምዕራፍና ያሉበትን ተግዳሮቶች ከግምት ውስጥ በማስገባት የተመረጡት አዲሱ ፕሬዚዳንት ተቋሙን ወደ ተሻለና አስተማማኝ የዕድገት መስመር ያስገቡታል ተብሎ ትልቅ ተስፋ ተጥሎባቸዋል። […]
Overview
Profile
