Monthly Archives: August 2026

ኦሞ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 2,2 ቢሊዮን ገቢ ማግኘቱን ገለጸ ባንኩ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የ2025/26 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ጉባኤውን በስኬት አጠናቋል፡፡ ሐምሌ 28/2018ዓ/ም ሀዋሳ

ኦሞ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 2,2 ቢሊዮን ገቢ ማግኘቱን ገለጸ ባንኩ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የ2025/26 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ጉባኤውን በስኬት አጠናቋል፡፡ ሐምሌ 28/2018ዓ/ም ሀዋሳ ባንኩ በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግደርዳሪ ፈተናዎች ቢገጥሙትም ይህን ተቋቁሞ በተቀማጭ ሀብት አሰባሰብ፤ አዳዲስ ደንበኞችን በማፍራት ፣ የተለያዩ አካላት ጋር ያለውን መልካም ግንኝነት በማጠናከር በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ አፈጻጸሞችን አስመዝግቧል፡፡ […]