Monthly Archives: November 2026

ኦሞ ባንክ አ.ማ. እና የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ::

ዜናአዲስ አበባ  |  ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ኦሞ ባንክ አ.ማ. እና የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ። ዶ/ር ስምዖን ሙላትዋና ፀሐፊ፣ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አቶ ብሩክ ዋለልኝፕሬዝዳንት፣ ኦሞ ባንክ የውይይቱ ዓላማ የኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ ከባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ዋና ጽሕፈት […]

ኦሞ ባንክ በክልሉ ማኅበረሰብ ዘንድ ለቁጠባ ባህል መስፋፋት መሠረት የጣለ ነው – አቶ ፍቅሬ አማን፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ዜናቦንጋ  |  ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን፣ ከኦሞ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት በጽሕፈት ቤታቸው አካሂደዋል። አቶ ፍቅሬ አማንርዕሰ መስተዳድር፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የርዕሰ መስተዳድሩ አስተያየት አቶ ፍቅሬ አማን፦ ኦሞ ባንክ በክልሉ ማኅበረሰብ ዘንድ ለቁጠባ ባህል መስፋፋት መሠረት የጣለ […]

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ከኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ ጋር ተወያዩ

ዜናሀዋሳ  |  ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ከኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝና ከባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር፣ በባንኩ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴና ከክልሉ የልማት እንቅስቃሴዎች ጋር በሚኖረው ትስስር ዙሪያ ውይይት አደረጉ። ዶ/ር መሳይ ኃይሉርዕሰ መስተዳድር፣ የሲዳማ ክልል የኦሞ ባንክ ገለጻ በውይይቱ ወቅት የኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝና የሥራ […]

የኦሞ ባንክ የክልሉን ማህበረሰብ ህይወት በተጨባጭ በሚቀይሩ ተግባራት ላይ አበክሮ ሊሰራ ይገባል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

ዜና ኦሞ ባንክ የክልሉን ማኅበረሰብ ሕይወት በተጨባጭ በሚቀይሩ ተግባራት ላይ አበክሮ ሊሠራ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)ርዕሰ መስተዳድር፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የውይይቱ ዓላማ ባንኩ በቀጣይ ከክልሉ ጋር በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል። የኦሞ ባንክ አመራሮች አቋም የኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ፣ የደቡብ […]

ኦሞ ባንክና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፋይናንስ ተጠቃሚነትንና የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ዜናአርባ ምንጭ የኦሞ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ደምሴ አድማሱ ጋር የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማበረታታትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ለማጠናከር በሚያስችሉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አካሄዱ። ዶ/ር ደምሴ አድማሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ የውይይቱ ዓላማና ትኩረት በአርባ […]