Monthly Archives: December 2025

ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል

ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል፡- የኦሞ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሀሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ነክሴስ ሆቴል ይካሄዳል ተብሎ የተገለየው ወደ ካፒታል ሆቴል መለወጡን እያሳወቅን ፤በዕለቱ የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ […]

ለኦሞ ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች የተላለፈ የጉባኤ ጥሪ

  ለኦሞ ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች የተላለፈ የጉባኤ ጥሪ በኢፌዲሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1)፣ 393(2) እና 400 እንዲሁም በማህበሩ መመሥረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 16 መሠረት የኦሞ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 3ኛ አስቸኳይ እና 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፤ ነክሴስ ሆቴል በተዘጋጀ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ […]

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የመምረጫ መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

  ቀን 22/03/2018 ዓ.ም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የመምረጫ መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በሚያካሂደው የባለአክሲዮኖች 3ኛ አስቸኳይ እና 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 አንቀጽ 9.3 መሠረት የምርጫ መስፈርቶች ከምርጫው አንድ ወር በፊት ለባለአክሲዮኖች መገለጽ እንዳለባቸው በሚደነግገው […]