ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል

ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል፡-

የኦሞ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሀሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ነክሴስ ሆቴል ይካሄዳል ተብሎ የተገለየው ወደ ካፒታል ሆቴል መለወጡን እያሳወቅን ፤በዕለቱ የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪ ያቀርባል፡፡

የኦሞ ባንክ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *