Category Archives: Uncategorized

ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ማፍራቱን አስታወቀ!! አዲስ አበባ፦ ታህሳስ 16 / 2018 ዓ.ም

ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ማፍራቱን አስታወቀ!! ኦሞ ባንክ አክሲዮን ማህበር አጠቃላይ ሀብቱ ከ9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ። ባንኩ 4ኛ መደበኛና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት […]

ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል

ለኦማ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውጥን ይመለከታል፡- የኦሞ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሀሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ነክሴስ ሆቴል ይካሄዳል ተብሎ የተገለየው ወደ ካፒታል ሆቴል መለወጡን እያሳወቅን ፤በዕለቱ የባንኩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ […]