News
ኦሞ ባንክ አ.ማ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በአዲስ አበባ ኔክሰስ ሆቴል እየገመገመ ይገኛል።
ኦሞ ባንክ አ.ማ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በአዲስ አበባ ኔክሰስ ሆቴል እየገመገመ ይገኛል።
የባንኩ ተ/ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ፣ የሥራ አመራሩ እና የዲስትሪክት ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን፣ አጠቃላይ የግማሽ ዓመቱ የባንክ አገልግሎቶች እና አፈፃፀማቸው ላይ ጠቅላላ ምክክር በመደረግ ላይ ነው።
ውይይቱ በቀጣይ ስድስት ወራት ባንኩ ያስቀመጣቸውን ግቦች በማሳካት ዓመታዊ ዕቅዱን እውን ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ያካሄዳል።
ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!

